Call for Applications for the 2026/2027 Academic Year
Mekelle University is pleased to announce that it is accepting applications for the 2026/2027 Academic year from individuals who wish to pursue their studies on a self-sponsored basis or through institutional sponsorship. Applications are invited for Third Degree (PhD Programs); Second Degree (Master’s, Specialty/subspecialty Programs) and First Degree (Evening/Extension Programs). Applicants may submit their applications online through the University’s application portal at https://portal.mu.edu.et/ until September 25, 2026.
ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
በ2019 ዓ/ም የትምህርት ዘመን በመቐለ ዩኒቨርሲቲ በግል ከፍለው ወይም በተቋማቸው ስፖንሰርነት መማር ለሚፈልጉ የመጀመሪያ ዲግሪ (በማታ) ፣ የ2ኛ ዲግሪ እና የ3ኛ ዲግሪ አመልካቾችን ተቀብሎ ማስተማር ይፈልጋል፡፡ የትምህርት መስኮች ዝርዝርና መርሃ ግብር ከ https://www.mu.edu.et/images/MU_Academic_Programs2019EC.pdf መረጃ ማግኘት የሚቻል ሲሆን አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በዩኒቨርሲቲው ድህረ፟-ገጽ https://portal.mu.edu.et/ ማመልከት የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡ ለምዝገባ የሚያስፈልጉ ሰነዶች/ማስረጃዎች፣ • የትምህርት ማስረጃ ፤ • ከሚሰሩበት መስሪያ ቤት የስፖንሰርሽፕ ደብዳቤ (በተቋም ስፖንሰርነት ለሚያመለክቱ አመልካቾች) ፣ • የNational Graduate Admission Test (NGAT) የማለፊያ ውጤት (ለ 2ኛና 3ኛ ዲግሪ አመልካቾች) ፣ • የትምህርት ሚኒስቴር መስፈርት ያሟሉ የ 1ኛ ዲግሪ የማታ አመልካቾች፣ • ለማመልከቻ የተከፈለበት ደረሰኝ (Application processing fee 200 ብር(ለ 1ኛና 2ኛ ዲግሪ) እንዲሁም 300 ብር(ለ3ኛ ዲግሪ) በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ MU-ICDE ስም ሂሳብ ቁጥር 1000015320207 ገቢ ማድረግ ከላይ የተጠቀሱት ሰነዶቸ/ማስረጃዎች ስካን ተደርጎ በማመልከቻ ድህረ-ገጹ ላይ መጫን ይኖርባቸዋል። መቐለ ዩኒቨርሲቲ
CALL FOR APPLICATIONS: M.Sc in Artificial Intelligence
Do you want to pursue an M.Sc in Artificial Intelligence? Mekelle University is your next stop! Join our cutting-edge MSc program designed to equip you with advanced skills in Artificial Intelligence, Machine Learning, and Data Science to drive innovation, solve real-world problems, and create meaningful impact. ADMISSIONS OPEN APPLY NOW! Application Portal: https://portal.mu.edu.et/ Shape the Future with AI at MU–MIT.